ሰላም ሰዎች ጭንቀት ዉስጥ ነኝ ማለት በጣምም ሳይሆን ግን የሌለ ይጨንቀኛል። ይሄ ነገር ከዚ በፊትም ነበረብኝ ቢበዛ ለ 1 ቀን እንደዚ ቢያረገኝ ነዉ ከዛ ግን ወድያዉ ይተወኛል። አሁን ግን ሊተወኝ አልቻለም በጣም ቆየብኝ 2 ወር አልፎታል። በዚ የተነሳ ይሁን ባላቅም ከስቻለዉ.....ለምን እንደሚጨንቀኝ ምክኒያቴን አለዉቅም በቃ ዝምብሎ ይጨንቀኛል። እና መፍትሄዉ ምንድነዉ?
Nov 07, 2021#መንፈስህ ወደ ሚረጋጋበት ቦታ ሂድ ለምሳሌ ወደ ቤተ እምነት ወደ green area ሌላም ብቻ ቀለል ወደ ሚያደርግህ ቦታ ሂድ ብቻህን ጊዜ አታሳልፍ ደሞ ምን ያስጨንቅሀል ወቅታዊ ነገሩ ነው አዎ እሱ ለሁሉም ይጨንቃል ግን አንተ ከዜናዎች ከወሬዎች ጆሮህን አርቅ ደሞ ጸሎት አርግ አምላክህ የሚሰጥህ ሰላም እረፍት ዓለም እንደሚሰጥህ አይደለምና ፀበልም ብትገባ ደስ ይለኛል ለስጋህም ለነፍስህም እረፍት ነው አይዞህ👍
Nov 07, 2021