Hi guys R/n ከጀመርኩ በሁዋላ ሲንግል መሆን ያምረኛል በቃ ለመለያየት በጣም እምክራለሁ በመከራ ከተለያየሁ በሁዋላ ደግም የዛኔ የገፋሁት ሰው ይናፍቀኛል ፍቅረኛ መያዝ እፈልጋለሁ በተደጋጋሚ ይሄ አጋጥሞኛል እና በጣም ግራ ገባኝ አሁን ሰው መቅረብ እየፈራሁ መጣሁ ብጎዳውስ በሚል pls አማክሩኝ
Nov 06, 2021ተደጋጋሚ ፍቅረኛ የያዝክበትን ዘዴ ንገረን እስኪ 2 ቀን አውርተን ወሬ እየጠፋ ተቸግረናል 🥺 አይደለም እንዴ ፒፕልስ 😥
Nov 06, 2021