AKE22
#other
passport ለማሳደስ አዳማ ልሄድ ነበር ነገር ግን የቀበሌ መታወቂያዬም የድሮ ነው አልታደሰም በአሁን ሰዓት ደሞ ቀበሌ መታወቂያ አናድስም ብለዎል እና የምታውቁ ካላቹ immigration የታደሰ መታወቂ ማቅረብ ግዴታ ነው እንዴ
Nov 06, 20212 engagements
passport ለማሳደስ አዳማ ልሄድ ነበር ነገር ግን የቀበሌ መታወቂያዬም የድሮ ነው አልታደሰም በአሁን ሰዓት ደሞ ቀበሌ መታወቂያ አናድስም ብለዎል እና የምታውቁ ካላቹ immigration የታደሰ መታወቂ ማቅረብ ግዴታ ነው እንዴ
Nov 06, 2021አዲስ አንሰጥም እንጂ አናድስም አልተባለም እስከማውቀው። ካልሆነ ግን አድሱልኝ ብለኽ አትጨቃጨቅ በሰው አጣራና እንደማያድሱ ካረጋገጥክ ፖሊስ ጣቢያ ሂድና መታወቂያ ጠፋብኝ በል የት አካባቢ ምናምን ይሉካል ያለክበት ፖሊስ ጣቢያ አካባቢ እዚ ቦታ በል 10ብር ክፈል ደብዳቤ ይሰጡካል።እሱን ይዘክ ቀበሌ ሂድ የጠፋ እንጂ አዲስ ስላልጠየክ ይሰጡካል። Simple ምን አጨቃጨቀኽ ከነሱ ጋር።
Nov 06, 2021Lelawn enenja gn immigration yetadese metawekia kalhone aykebelum bro
Nov 07, 2021