45_5456
#other
ሰላም ጋይስ እኔ የአስራ ሁለተኛ ክፍል ተማሪ ነኝ እና gc ዎች እንደመሆናቸን መጠን የብሔር ብሔረሰቦች በዓል አዘጋጆች ነን የግል ነዉ የምማረው ተማሪዎች ቡድን ተከፋፍለው የሚያከራዩትን ልብስ እየተመዳደቡ ነዉና እኔ ደሞ በገንዘብ አንፃር ዝቀተኛ ነኝ so my question is ሽሮ ሜዳ በዛ ከተባለ ስንት ብር ይሆናል መከራያ እናም የምን ብሔረሰብ ብከራይ ይቀንሳል Thanks in advance
Nov 06, 20219 engagements