ቆይ ከ 88.5k ሰው ውስጥ እንድ hacker እንኳን የለም ማለት ነው🤭🤭🤭.....አረ አለው✋ የሚል አይጠፋም እኮ 🙄 ለማንኛውም በህይወት ካላቹ እንዴት በ android 10 ስልኬ wifi hack እንደማረግ ንገሩኝ👂👂 ብዚ app ሞክሬያለሁ እነ wps tester, wifi dumper,...etc ከነዚ ውጭ እናንተ '''ሞክራችሁት''' የሰራላቹ ካለ appun እና እንዴት እንደምጠቀመው ንገሩኝ👂👂 እና ሌላኛው ደሞ wpa/wpa2 on የተደረጉ routerch hack ይደረጋሉ ወይ👀 hacker ነን የምትሉ ካላቹ መልሱልኝ ኢሄን ካላወቃቹ hacker ስላሎናቹ pass to የታችኛው question 🙄
Nov 06, 2021First hacker የለም ወይ እያልክ አትለፍልፍ second demo app እየተጠቀሙ hacker የሚባል የለም kali linux የሚባል ነገር ካወክ እሱ ለይ air cracking የሚል software alew እሱን ተጠቅመህ passun ማግኘት እራሡ ትችላለህ 😏 hacker hacker atebel zem belh teyk
Nov 06, 2021