#education If there is anyone who knows COC(for health students ) exact exam date yemiak kale could u please let me know?
Nov 06, 2021#LicensureExam ለብቃት ምዘና ፈተና ተመዛኞች በሙሉ! የትም መሂድ ሳይጠበቅባቸው በያላችሁበት ቦታ ሁናችሁ ልትመዘገቡ ነው። Licensure Exam 👇 ከከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በሕክምና፣ ነርሲንግ፣ ሜዲካል ላቦራቶሪ ሳይንስ፣ ጤና መኰንን፣ ሚድዋይፈሪ፣ ፋርማሲ፣ አንስቴዥያ፣ ዴንታል ሜድስን እና ሜዲካል ራዲዮሎጂ ቴክኖሎጂ ሙያዎች በመጀመሪያ ዲግሪ ተመርቃችሁ ቅድመ ሙያ ፍቃድ የብቃት ምዘና ፈተና ለመውሰድ በመጠባበቅ ላይ የምትገኙ ጤና ባለሙያዎች በህዳር/2014 ዓ.ም ለሚሰጠው ፈተና ምዝገባ ከጥቅምት 05-20/2014 ዓ.ም የሚካሄድ ስለሆነ አዲስም ሆነ ዳግም ተመዛኞች በኦንላይን hple.moh.gov.et ላይ በመግባት የተቀመጠውን መመሪያ (Instruction) በጥንቃቄ በማንበብ ምዝገባችሁን እንድታከናውኑ እያሳሰብን የኦንላይን ምዝገባው እስከ ጥቅምት 20/2014 ዓ.ም ብቻ የሚቆይና ከተጠቀሰው ቀን በኋላ ምንም አይነት የምዝገባ ጥያቄ የማንቀበል መሆኑን አውቃችሁ በተጠቀሱት ቀናት እንድትመዘገቡና ሲስተሙ የሚሰጣችሁን የፈተና መለያ ቁጥር (Registration No) የያዘ ፎርም Print አድርጋችሁ በመያዝ ስትመዘገቡ በመረጣችሁት የፈተና ጣቢያ በፈተናው ወቅት እንድትገኙ እናሳስባለን፡፡ ነገር ግን online ለመመዝገብ አንዳንድ ወንድሞቻችን እና እህቶቻችን በስራ ላይበመሆንም የኔትወርክ አክሰስ ባለመኖርም እና በተለያዩ ችግሮች ለመመዝገብ እንደተቸገራችሁ በውስጥ መስመር እየጠየቁኝ ነው።ይህን ታሳቢ በማድረግ የሚጠይቀውን መረጃ በውስጥ መስመር በመላክ ላሰመዘግባችሁ መጥችላችሃለው ለበለጠ መረጃ ማናገር የምትፍገጉ በ telegram user name ማናገር የምትፋልጉ @gosstalexandar @gosstalexandar አናግሩኝ ወይም ደግሞ በስልክ ማናገር የምትፍልጉ +251985687601 ደውሉልኝ። ማሳሰቢያ፦ ምዝገባው ለአዲስም ሆነ ነባር ተመዛኞች፣ ለመንግስትም ሆነ የግል ተቋም ተመራቂዎች ሙሉ ለሙሉ online የሚካሄድ በመሆኑ ተመዛኞች ይህንን አውቃችሁ በመመሪያው መሰረት የትምህርት ማስረጃችሁን (ዲግሪ) በማያያዝ (Upload በማድረግ) እንድትመዘገቡ እያሳሰብን፣ የግል የትምህርት ተቋማት ተመዛኞች ለፈተናው ለመመዝገብ የትምህርት ማስረጃዎቻችሁን ህጋዊነት እና ትክክለኛነት በከፍተኛ ትምህርት አግባብነትና ጥራት ኤጄንሲ (HERQA) በኩል ማረጋገጥ (Authenticate ማስደረግ) እንዲሁም ስማችሁ ከHERQA ወደ ጤና ሚኒስቴር እንዲተላለፍ ማድረግ የሚጠበቅባችሁ መሆኑን እናሳስባለን፡፡ #MoH #TU @medical_Ethiopia 👉ከዚህ በፊት እኔ ያሰመዘገብኳችሁ ሰዎች መረጃችሁን እንዳዲስ መላክ አይጠበቅባችሁም አስመዝግበኝ ማለት ብቻ ነው የሚጠበቅባችሁ። 👉ከተጠቀሱት ቀናት ውጪ ምንም ዓይነት የምዝገባ ጥያቄ አናስተናግድም፡፡ 👉 ተገቢውን መረጃ መላክ አለባችሁ መረጃችሁን ከላካችሁ በሃላ መመዝገባችሁን (Register) የምታረጋግጡበትን መላኩን ያረጋግጡ። 👉 አሁኑ ጀምረው መመዝገቡን መጀመር መቻል አለባችሁ ። 👉 የፈተናው ቀን በ facebook: Ministry of Health, Ethiopia ይገለጻል፡፡
Nov 06, 2021