Suba145
#other
hey everyon. It's kinda of urgent የአማርኛ ፊልም ስክሪፕት ሳምፕል ያለው ሰው ካለ እስኪ ላኩልኝ? ወይም ስለ አፃፃፍ ቴክኒኮች መመሪያ ወይ ማብራሪያ ያለው pdf would help me a lot?
Nov 06, 20217 engagements
hey everyon. It's kinda of urgent የአማርኛ ፊልም ስክሪፕት ሳምፕል ያለው ሰው ካለ እስኪ ላኩልኝ? ወይም ስለ አፃፃፍ ቴክኒኮች መመሪያ ወይ ማብራሪያ ያለው pdf would help me a lot?
Nov 06, 2021ቀላል እኮ ነው man እየዉልህ መጀመርያ አንድ ነጫጭባ ደሀ character(በወንድ ፆታ)...ከዛ ደሞ ከፈሷ የተጣላች የቅባት ልጅ አለች እና ከሷ ጋ በማይ መስል ምክነያት ይተዋወቃሉ ከዛ እሷ ታፈቅረዋለች እሱም እንደዛው አባቷ ኢሄን ጉዳይ ሲደርስበት ዱቄት ያረገዋል ከዛ ልጅ የዋ ስታለቃቅስ የሆነ የማይመስል ፈተና ይፈትነው እና ያጋባቸዋል ምናምን ነገር.... ታሪኩን አሳዛኝ ለማረግ ደሞ የ ጀነራል እንጃይተር በሽታ ስላለበት ውጪ ሄዶ ለመታከም 2.5million ከ 87 ድምቡሎ ያስፈልጋል ምናምን እያልክ የሚያለቃቅሱ characterochn መፍጠር ነው በቃ🤷♂ ደሞ ለአማርኛ ፊልም😒😒
Nov 06, 2021YouTube lay Amharic screenplay blh search stareg tagegnalek Ye yanchiw leba 2 film script ale 3min video new eyew
Jul 29, 2022