የምር አሁን ላይ ምን ነገር የመስራት ፍላጎት የለኝም የሆነ የነገር ለመስራት እነሳሳ እና ሀገሪቱ አሁን ያለችበት ሁኔታ ሳስበዉ ተስፋ ቆርጣለሁ የወጣትነት እድሜያን በነዚ በጃጁ ሽማግሌ የሀገሪቱ ፖለቲከኞች እንዲ ምስቅልቅሉ መዉጣቱ ያሳሰበኛል በጣም depressed ሆኛለዉ ይህ ስሜት እናንተም ይሰማችኋል?ወይስ እኔን ብቻ ነዉ?
Nov 06, 2021ልክ ነኽ። ስግብግብ በዚኽ ግዜ ላይ አትርፎ መክበር ይፈልጋል።ጤናማ ሰው ግን ተስፋ አይቆርጥም። ክርስቲያን በመከራ ውስጥ ያብባል። ዛሬን በመስራት ካገኘው ላይ ለሌሎች በማካፈል ይኖራል። ይኽ ግዜ ያልፋል ወንድም ዓለም። ያኔ ታዲያ ሁሉም ድንጋይ ፈላጭ ይሆናል።እዛ ግን ለመድረስ ዛሬን በጸሎት ይተጋል። እምነቱን በእግዚአብሔር ላይ ጥሎ ይሰራል።ሰው ስራ የሚሰራው ገንዘብ ለማግኘት ብቻ ሳይሆን ከ ሀልዮ ሀጢያት ለመጠበቅ ሲልም ነው። ስራ ያጣ መነኩሴ ቆቡን ቀዶ ይሰፋል ሲባል በምንክንያት ነው ወንድሜ። ይኽ ስሜትኽ አድጎ ሀጢያት እንዳያሳስብኽ። ስራ ያገኘኽውን። አይዞን። እወድሀለው።
Nov 06, 2021