እስቲ ተባበሩኝ 1 leg alech temari nat hula እሷ በምታልፍበት መንገድ እየሄድኩ አያታለሁ እና በጣም ቆንጆ ናት ምናምን እኔ እንደሷ cool አደለሁም ልተዋወቃት ፈልጌ ከሱ በላይ ደሞ relationship ለማሳደግም ፈልጋለሁ እንዴት ልተዋወቃት ሳላበላሸው ከጓደኛዋ ጋር ነው ምትሄደው እኔ ደሞ አደለም ሁለት ሶስት ሆነው እንደዚውም እፈራለሁ ማናገር ይሄ አመት ብቻ ነው ያለኝ 12 ናት ከዚ አመት ውጪ አላያትም ስለዚህ ማፍጠን አለብኝ በጣም ብዙ ችግሮች አሉብኝ ለምሳሌ ደና አውርቼ የመጀመሪያ ቀን በ2ኛው ቀን ማወራው መጥፋት ምናምን አይናፉር ነኝ ግን መስዬ መቅረብ አልፈልግም ከዛ ቀናትም ሲቆጠሩ እንደመታወቅ ነገር እንዳይሆንብኝ እፈልጋለሁ ምክንያቱም ከዚ በፊት በዚ ምክንያት ተለያይቻለሁ ከአንዲት ሴት ጋር እና መፍትሄና ዘዴ plss
Nov 06, 2021እንደጓደኛ ቅረባት ( ወይም መጀመሪያ ጓደኛዋ ጋር በኖርማል እህት/ጓደኛ ተዋወቃት) እንደዚህ አይነት ጥያቄ ካለህ @fiker_godana ላይ የሚለቁትን ብታነብ (ብትጠይቅ) ነው ግን ምመክርህ
May 01, 2022