Aptitude, sat mibalew subject lay ጎበዝ mehon efelgalew gn unfortunately mnm makew neger yelem absolute beginner ነኝ Please help me out Kemn ljemr or any material :doc ,pdf. Ppt ካላቹ Please 👩👩thanks in advance
Nov 05, 2021ቀላሉ ነገር ምንድን ነው መሰለሽ እህቴ 1) ነገር የማትሱን ነገር እነ ሲኩዌስ ጀነራል ማትስ ነገር ኤሪያ ወይም ቮሊዩም ነገር መሰሎችን ነው የምትጠየቂው ጀነራል ከስር ስትማሪ የነበርሻቸውን ነገሮች ስለዚህ እነሱን ደግሞ ደጋግሞ መስራት ነው። 2) እንግሊዘኛው ደግሞ እነ ሲኖኒየም አንቶኒየም ፓራግራፍ ነገር ቮካቡለሪ አናሎጂ መሰል ጥያቄዎች ሴንቴንስ ኮምፕሌሽን ናቸው ለእሱ መፍትሄው ደግሞ መጻሕፍትን ማንበብ ጥያቄዎችን መስራት አዳዲስ ቃላትን መማር ከመጽሐፍም ከተለያዩ ቦታዎችም ነው። ለእንግሊዘኛው SAT የሚል መጽሐፍ አለ Barron የሚባል መጻሕፍት ቤት ላይገኝ ይችላል ላይብረሪ አይጠፋም። ለማትሱ ደግሞ Algebraic mathematics Sat የሚባል አለ ሙሉ ማትስ ብቻ ነው። ወይም ደግሞ ለፈተና ከሆነ extreme Sat ብትጠቀሚ መልካም ነው
Nov 05, 2021