ሰላም ቤተሰብ✌️✌️ ...እኔንጃ ግን አንዳንዴ ሳስበው 🤔 ፍቅር መርጠን የምኖርበት የህይወት አንዱ ክፍል አይደለም። ስላችሁ እኔ ዛሬ ላይ ሆኜ ራሴን ስመለከተው በፍፁም አስቤም ተመኝቼም የመላውቀው ሰው ጋር ፍቅር ይዞኛል። አ ራ ት አመት ሙሉ ልቤ ከእሱ ተላምዶ ግን አካሌ የሸሸው ሰው ነው። እሱም ለእኔ ስሜት አለው በራሱ በኩል ያለውን "አይሆንም" የሚለውን ድምፅ ወደኋላ ትቶ አሁንም ድረስ ከእኔ ጋር ለመቀራረብ ይሞክራል...እኔ ግን🤦🏻♀ አልፈልግም! ምክንያቱም ሀይማኖታችን አንድ ስላልሆነ ...ዘለቄታዊ ግንኙነትን ፈልጋለው በዚህ መሃል የምወልዳቸው ልጆች ተከፋፍለው እንዲኖሩ አላደርግም። ሰው አምኖበት ካልሆነ ሀይማኖትም ማስቀየር አይመቸኝም😊 ግን እንደሱ ከልቤ ገብቶ አልወጣ ያለኝ ሰው የለም! ልክ አብረን እንደምንሆን ነገር ልቤን ሳልሰጥ በተስፋ እየጠበኩት ነው...💜💜 የኔ ይሆን ይሆን???🙄🙄😒😔 ሀሳብ ስጡበት🙏
Nov 05, 2021ማፍቀር ስንጀምር ከክርስቶስ ብንጀምር እንዲኽ አይነት ጉዳዮች ላይ ለመወሰን ከባድ አይሆንም ነበር።
Nov 05, 2021