#health 😥Urgent ድመቴ በር ቀርጥፏት ነው አሉ (እኔ ቤት አልነበርኩም) እና የታችኛው 2 እግሯ አይሰራም በፊተኛው ነው እየተጎተተች ምትሄደው ፣ ተሰብራ ቢሆን ይሻላት ነበር(አሽላት ነበር) ይሄ ግን እንደ ፓራላይዝ ነገር ነው እና vet ጋር ልወስዳትም አስቤ ነበር እና ናዝሬት ውስጥ የት አገኛለሁ? እና ወጪውስ ብዙ ነው? ወይስ በራሷ ሊሻለሰት ይችላል? am rly worried guys pls help /4 ወሯ ነው / she is little
Nov 05, 2021I think the door didn't hit her leg.... I know that because when I was a child my cat was beaten by some crazy dude with a big stool in her back and she used to drag her feet.... It pains me to see her walk like that seriously I used to cry but idk how she get better in time.... I think that is there nature.... Poor things
Nov 05, 2021