ሰላም ጓደኞቼ ሰሞኑን scholarship ደርሶኝ ነበር postgraduate ። እና እዛ part time ስራ የሚያስቀጥሩኝ ልጆች አሉ። ስራው የIT ስራ ነው እና ከጀመርኩት የወር ክፍያው ሙሉ የቤት ኪራይ,አስቤዛ እና መጓጓዣ ሸፍኖ ንጹ ከ 20,000 እስከ 25,000 የኢትዮጵያ ብር እጄ ላይ ይገባል መወሰን ከብዶኛል አሪፍ ነው እንዴ? እናንተ እድሉን ብታገኙ ምን ታደርጋላችሁ?
Nov 05, 2021😂😂😂መወሰን ከብዶኛል ደስ ይላል
Nov 05, 2021