ዛሬ ሰፈር ሁለት ሰዎች በዘራቸው ምክንያት ይመስለኛል ተይዘው ተወሰዱ ይመስለኛል አሁን ቀጣዩን ሰሞን እንዲህ አይነት ጉዳዮችን በተደጋጋሚ የምንሰማበትና የምናይበት ይመስለኛል ... እና ምን ለማለት ነው ይሄ መንገድ አሁን ማድረጉ ካልቀረ ለምን ይሄ ሁሉ ቀውስ እስኪፈጠር ተጠበቀ (ኦነጎችን አስገባ ኬዮስ ተፈጠረ/ትህነጎችን አንድ ቦታ ሰብስቦ አቆይቶ እንደማጣራት ለቆ ትግራይን እንደፈለጉ እንዲደራጁባት ሰጣቸው ይሄው ይሄ ሁሉ ወታደርን ፣ ህዝብን፣ ሃብት ንብረትን ገበርን... እስካሁን ግን በፍጹም ሃላፊነቱን እወስዳለሁ ያለብት አንዳችም ቦታ የለም ) እና አሁንስ የሚሄድበት አካሄድ ወደላቀ አዘቅት ውስጥ እንደማይከተን ምን አመኔታ አለን ... እና በዋነኝነት የምጠይቃችሁ ሰውየው ጤነኛ ነው ብላችሁ ታምናላችሁ(አእምሮ ሃኪሞች ካላችሁ እስኪ ገምግሙልኝ ምክንያቱም እንዲህ አይነት የሳይኮሎጂ ዲስኦርደር እንዳለ ሰምቻለው...{የሚያወራው በሙሉ ውሸት ነው ለተናጋሪው ግን እውነት እያወራ እንዳለ ነው ውስጡ የሚያምነው ኢቨን እንደዚህ አይነት ሰዎች #ፖሎግራፊክ (ላይዲቴክቲንግ) ቴስት በቀላሉ ነው የሚያልፉት) ሶ እስኪ ተንትኑልኝ በናንተ እይታ? ሰውየው=ዶ/ር አብይ
Nov 05, 2021Manua yematakiwn neger atsekis agul psychologist lehun alik eko
Nov 05, 2021