how y'all doing! so it's clear that juntaw dese endegeba, and they're saying that they will controll addis 'till december (lol). ene sasbew betam yetemamenubet lela ngr ale. ke oromia police wede shene yetekelakelum endalu tawkual ena. on the coming next weeks mn yemifeter yimeslachuhal?
Nov 04, 2021ሸኔ ሳይሆን የተቀላቀሉት የኦሮሞ ነጻነት ሠራዊትን ነው። መቀላቀሉ ደሞ አዲስ ነገር አይደለም ከድሮ ጀምሮ ነው፥ ባለፈው የተቀላቀሉት 1165 ፖሊስ ብቻ ነው። 250,000 በሁለት ዓመት በይፋ ያስመረቀው ሠራዊት 1200 ሰው ብርቁ አይደለም። ምን የሚመጣ ይመስላቸዋል ላልከው እሱን ፈጣሪ ያውቃል።
Nov 05, 2021