Hi friendoch I love someone Ena silent honbgn Mn laderg? Befit erasu nbr yetykgn ahun damo selk enkuwan ayanesam... tesfa koratku mnm Des yamil life eyanoruku aydelm Just I hate my life and I think all of time about death.... so help me please
Nov 04, 2021የምን death ነው sistuka ላንድ ወንድ ብለሽ ኸረ ፈጣሪ እንዳያዝንብሽ ልክ ነሽ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ግን ገና ብዙ የሕይወት መንገድ ይጠብቅሻል ባንድ ወንድ ምክንያት ተስፋሽን እንዳታጪ ሁሉንም በትግስት እለፊው ጊዜ ብዙ ነገር ያሳይሻል ወደ አምላክሽ ቅረቢ እሱ ከጭንቀትሽ ከመከራሽ ያሳርፍሻል ደሞ ስለ ሞት እያሰብሽ ማንን ደስ የምታሰኚ መስሎሽ ነው ሰይጣንን እኮ ነው ሌላ ማንም አይደለም ደሞ ያንቺን ደስታ ማየት የሚፈልጉ አሉ ቢያንስ ለነሱ ስትይ ጠንከር በይ እኛም አለንልሽ አይዞሽ sis👍
Nov 05, 2021