Selam setochye Lemagbat mesefert mhonew mndn new selafkerkut becha weyse mn tmakrugalachu
Nov 04, 2021🟡 እድሜ( በደንብ ማቹሪቲ ላይ መድረስ ይጠበቃል ሁለቱም በአካልም በስነልቦናም በአእምሮም) 🟠 ፍቅር( በመተማመን/መቻቻል/መተሳሰብ ላይ የተመሰረተ ፍቅር) 🔵ገንዘብ(ቢቻል ሁለቱም ውለው የሚገቡበት ቋሚ ገቢ ሊኖራቸው ግድ ይላል ) 🟢ራስን ነጻ ማድረግ( ከማንኛውም ሶስተኛ ወገን ጣልቃ/ተፅዕኖ ራስን ነጻ ማድረግ አለባቸው በተለይ ቤተሰብ/ዘመድ )
Nov 05, 2021