Anonymi92
#health
ሰላም ሰዎች የቅርብ ሰው ታሞብኝ ህንድ ሀገር መታከም አለበት ተባልኩ እና እባካችሁ የትራንስፖርት ና የሆስፒታል ወጪ የሚሸፍን ድርጅት ካወቃችሁ ንገሩኝ please የ3 ወር ጊዜ ብቻ ነው የተሰጠን please እርዱን
Nov 04, 202114 engagements
ሰላም ሰዎች የቅርብ ሰው ታሞብኝ ህንድ ሀገር መታከም አለበት ተባልኩ እና እባካችሁ የትራንስፖርት ና የሆስፒታል ወጪ የሚሸፍን ድርጅት ካወቃችሁ ንገሩኝ please የ3 ወር ጊዜ ብቻ ነው የተሰጠን please እርዱን
Nov 04, 2021"Seyfu on EBS " mokr esti bro. Wey Lmn internet lay photown mnamn post ataregm?
Nov 04, 2021lemanignawm tsebel mnamen mokiru hospital is not always the solution❤️egzyabher kesu/kesua gar yhun
Nov 04, 2021snt br nw yeteteyekachihut?
Nov 04, 2021ሰይፉ በኢቢኤስ ላይ ቪድዬ ላክ ወንድሜ ፈጣሪ ይማርልህ
Nov 04, 2021Allah bertatun yestachu brother
Nov 04, 2021go fund me
Nov 04, 2021Allah yirdachhu dua enadergalatalen
Nov 04, 2021Inbox me
Nov 04, 2021