ሰላም ሰዎች 👋🏾 ስልክ ልገዛ ነበር እና እስኪ አሪፍ የምትሏቸውን ዋጋቸው Under 15K ከሆኑ ስልኮችን ውስጥ አሪፍ የምትሉትን ንገሩኝ 😊 እና ስለ ስልኮቹ Performance ምናምን የምታውቁትን መረጃ ጨምራችሁ ንገሩኝ 😉 አመሠግናለሁ 🙌🏾
Nov 04, 2021ene bcha negn gn Leslk ke 4 ena 5k belay miawetu sewoch ebd mimeslugn?😂
Nov 04, 2021