#religion
ሰላም! ከ2000ው ሰማኒያ አሐዱ መታተም በዋላ በድጋሚ እንደሚታተም ሰምቼ ነበር። ታተመ? አልያም መረጃው ያለው ሰው ይተባበረኝ።
Nov 04, 20212 engagements
ሰላም! ከ2000ው ሰማኒያ አሐዱ መታተም በዋላ በድጋሚ እንደሚታተም ሰምቼ ነበር። ታተመ? አልያም መረጃው ያለው ሰው ይተባበረኝ።
Nov 04, 2021በአቡነ ጳውሎስ ዘመን 81ዱ የአፋን ኦሮሞ መጽሐፍ ቅዱስ ታትሞ ነበር። ግን ደሞ ሁሉን አቀፍ ዘዬ (Classical and Standard Afaan Oromoo) ስላታተመ ተብሎ ከእንደገና ታርሞ እንዲታተም እና እስከዛ ድረስ ለህዝብ እንዳይቀርብ፣ ጥሩ translation ያለው መጽሐፍ ቅዱስ ለህዝቡ በተቻለ ፍጥነት እንዲደርስ የሚል ውሳኔ ተወስኖ ነበር። maybe እሱ ይሆናል
Nov 04, 2021Be lela language new enji erasu new
Nov 04, 2021