LitheShark86100
#politics
ስሙኝማ በጣም የሀገሬ ነገር እያስጨነቀኝ ነው በፍሪደም ራሱ መንቀሳቀስ አልቻልኩም ..ማታ ልተኛ ስል የሚመጣብኝ የተረሸኑ ሰዎች በአእምሮዬ ይሳላሉ ..ይሄ ስሜት እንዴት ነው ሁሉም ጋ ነው? እና ደሞ ኢትዮጵያ ታሸንፋለች ፋኖ ያሸንፋል ምናምን ሚለው ጉድ ምንድነው እርስ በእርስ ማን ማንን ነው የሚያሸንፈው?
Nov 04, 20214 engagements
ስሙኝማ በጣም የሀገሬ ነገር እያስጨነቀኝ ነው በፍሪደም ራሱ መንቀሳቀስ አልቻልኩም ..ማታ ልተኛ ስል የሚመጣብኝ የተረሸኑ ሰዎች በአእምሮዬ ይሳላሉ ..ይሄ ስሜት እንዴት ነው ሁሉም ጋ ነው? እና ደሞ ኢትዮጵያ ታሸንፋለች ፋኖ ያሸንፋል ምናምን ሚለው ጉድ ምንድነው እርስ በእርስ ማን ማንን ነው የሚያሸንፈው?
Nov 04, 2021በዚ ሰዐት ሁሉም ሚያስበው፤ ሚጨነቀው ስለ ሀገሩ ሁኔታ ነው (ስሜቱ ሁሉም ጋር ነው) ፤ግን ይህን ያህል depression ውስጥ መግባት የለብህም፤ፀሎት አድርግ። ማን ማንን ነው ሚያሸንፈው? በስም ሁሉም ኢትዮጵያዊ ነው፤ግን የእውነት ኢትዮጵያዊ ለመባል የእውነት ኢትዮጵያን መውደድ አለባቸው፤አንድ ቡድን ከአንድ ቡድን ቢጋጭ ይሄ ቡድን ያሸንፋል ይባላል፤ግን አንድ ቡድን ከመላው ኢትዮጵያ ጋር ሚጋጭ ከሆነስ? ኢትዮጵያ ታሸንፋለች።
Nov 04, 2021Enem yihe neger betamm yaschenikegnal thanks sile teyek 🙏
Nov 04, 2021