Hey በርሜል mouth ነኝ አዲሱን የዶክተር ቴዎድሮስን ሙዚቃ እንዴት ኣያችሁት. 😍😍😍
Nov 03, 2021ቴዳ ገራሚ ሰው ነው ለሃገር በሚያስፈልግ ሰዐት ነው የደረሰው 🙌 አሉ በዚ ሰዐት ቺክ ማሞገሻ ሺናሻ ዘፈን ሚለቁ 😖
Nov 03, 2021Hey በርሜል mouth ነኝ አዲሱን የዶክተር ቴዎድሮስን ሙዚቃ እንዴት ኣያችሁት. 😍😍😍
Nov 03, 2021ቴዳ ገራሚ ሰው ነው ለሃገር በሚያስፈልግ ሰዐት ነው የደረሰው 🙌 አሉ በዚ ሰዐት ቺክ ማሞገሻ ሺናሻ ዘፈን ሚለቁ 😖
Nov 03, 2021#ቀናበል 💚💛❤ ሰላም ለመላው ኢትዮጵያውያን በሙሉ እነሆ ሶስት መልካም ዜናዎች። ፩ኛ፦ "አርማሽ" (ቀና በል) የተሰኘው የክቡር ዶ/ር አርቲስት ቴዎድሮስ ካሳሁን /ቴዲ አፍሮ/ ሙዚቃው በተለቀቀ በ22 ሰዓት ውስጥ አንድ ሚሊየን አድማጮችን አግኝቷል። ፪ኛ፦ ዘፈኑ ከተለቀቀበት ሰዓት ጀምሮ የአርቲስቱ ዩትዩብ ቻናል ከ44ሺ በላይ አዲስ ተከታዮችን /Subscribers/ አግኝቷል። በተጨማሪም ይኼ ሙዚቃ በዚህ 22 ሰዓታት ውስጥ ከ84ሺህ በላይ መውደዶችን ለማግኘት ችሏል። ወደ ሶስተኛው አስደሳች ዜናዬ ከመግባቴ በፊት... የሙዚቃው ይዘት ታላቂቷን ኢትዮጵያን የሚጠራ የዜጎችን ፍጹም ሰላም የሚመኝ ነው። ይኼ ሙዚቃ የቴዲ አፍሮን ስብዕና በግልጽ ያየንበት ነው። አርቲስቱ ዛሬም በቀድሞው አቋሙ ላይ ይገኛል። ዛሬም አንዲት ኢትዮጵያ በሚለው መንፈሱ ፀንቶ ቆሟል። ዛሬም ከወገኖቹ ጎን ይገኛል። ለመሪዎች የተመቸ ለድሃ ወገኑ የጎረበጠ ስርዓትን ዛሬም ልክ ነው ብሎ አይቀበልም። ይኼንን ሙዚቃ ከስቱዲዮ በወጣበት ጥራት ለማድመጥ የአርቲስቱን ህጋዊ የዩትዩብ ቻናል ይጠቀሙ። /የጽሁፉ ግርጌ ላይ የተቀመጠውን ማስፈንጠሪያ 'Link' ይጫኑ/ ይኼንን ስራ ፌስቡክ ላይም ሆነ ቴሌግራም ላይ ከመጫን ይቆጠቡ። እንዲህ ያለው ተግባር የአገሪቷን የሙዚቃ ዘርፍ ያቀጭጫል። የቴዲ አፍሮ ሙዚቃዎች በዓለም ደረጃ ተጽዕኖ መፍጠር የሚችሉ እንደመሆናቸው በአገር ውስጥ የሚሰጣቸው ክብር፤ የሀሳብ መስጫ ስር የሚገኙ አስተያየቶች ብዛት እና የመውድድ /Like/ ብዛት በጠቅላላ ተጽዕኖውን የተሻለ ያደርጉታል። ስለዚህ Like, Share እና Coment በማድረግ የበኩላችንን እንድንወጣ ይሁን። ምክኒያቱ ደግሞ እንደ BBC ያሉ የሀሰት ወሬን በአገራችን ላይ የሚሰነዝሩ ሚዲያዎች ኢትዮጵያውያን በዲጂታሉ ዓለም ላይ ያለንን ተሳትፎ በመረዳት ከሸፍጣቸው እንዲቆጠቡ ያስገድዳቸዋል። "ደሞ በአባይ" የተሰኘው ሙዚቃ በወጣ ወቅት ዓለም ላይ የነበረውን ፖለቲካዊ ተጽዕኖ ሁላችንም የምናስታውሰው ነው። ወደ ሶስተኛው ዜና... ፫ኛ፦ YouTube ተለቀው በጣም በፍጥነት /ከሌላው በተሻለ መልኩ/ ብዙ ተመልካች ያገኙ ስራዎችን ለአድማጭ በመጠቆሚያ ዜዴው በዓለም አቀፍ ደረጃ በሙዚቃው ዘርፍ ላይ በዚህ ሳምንት ከተለቀቁ ዘፈኖች ውስጥ የቴዲ አፍሮ ሙዚቃ ይኼን ጽሁፍ እስካጠናከርኩበት ሰዓት ድረስ የሳምንቱ ብዙ ተመልካች አላቸው ተብለው ከተለዩ ሀያ አራት /24/ ሙዚቃዎች ውስጥ አንዱ መሆን ችሏል። በ24 ሰዓት ውስጥ ከተለቀቁ ሙዚቃዎች ውስጥ ደግሞ ቀዳሚው ሆኗል። እንኳን ደስ ያለን! #አርማሽ #ታታ_አፍሮ /ነፃ ብዕር/
Nov 03, 2021betam wedejewalew..... Setesemaw something aymerohen ynekaw ena alkes alkes ylehal
Nov 03, 2021የክቡር ዶክተር ቴዎድሮስ ካሣሁን ገርማሞን አዲስ ነጠላ ዜማ ደጋግመን አደመጥን!!! ቴዲ ያው ቴዲ ነው! 💚💛❤ ይህቺን ነጠላ ዜማውን ግን የአንድ መጽሐፍ ሙሉ ድርሰት ፤ የቴዲን የግጥም እና የቅኔ ምጥቀት ያደመጥኩባት እጅግ ቀላል በኾነ በማይሠለች እና በማራኪ ኹኔታ የዘፈነው አንድ ትልቅ መጽሓፍ ኾኖ አግኚቼዋለሁና የግል ምልከታዬን እንዲህ ጻፍኩ!!!! ገና ሙዚቃው ሲጀምር በ2009 ዓ.ም "ኢትዮጵያ" ሲል ለሕዝብ ካበረከተው አልበሙ ላይ በማይጠገብ ለዛ እና በረቀቀ ውበት የተጫወተውን እማ ዘንድ ይደር የሚለውን ሙዚቃ ያስታውስሓል። 💚💛❤ ቀጥሎ የቴዲ የራሱ ድምጽ ትዝታን በተለዬ ሥልት ያዘንበው ይዠምራል!!! ይላልም.....! አርማሽ ይውለብለብ ከደጄ ልቤ ናፍቆሻል ወዳጄ እኔስ እስካይሽ ጨነቀኝ ሀገሬ መምጫሽ ናፈቀኝ እንደተለመደው ብላቴናው ንጉሥ ኢትዮጵያን ያዜማታል ፤ በወርቃማ ሙዚቃ ፥ በወርቃማ ድምጽ ፥ በወርቃማ ስንኞች እያዋዛ........ኢትዮጵያ....እንድትመጣ ወዳጁን በናፍቆት ይጠራታል.......! 💚💛❤ .....ኢትዮጵያ ትመጣ ዘንድ አገር ትለመናለች.......ለመምጣት የምትፈጀው...ኢትዮጵያ እምትመጣበት የጊዜው ዲካ ቁጥር ጥያቄ ኾኖ ያልፋል......... ትነግረው ዘንድ ይማጸናል! አገሩን!!! ኢትዮጵያን💚💛❤ ወዳጄ እያላት በትዝታ በናፍቆትና በተስፋ ትመጣ ዘንድ ያባብላታል! ይቃትትላታል! ኢትዮጵያ እንጂ ቋሚ ኹሉ ሔዶ ቀሪ ስለመኾኑ የጥንቱን ትዝታ ይነግራታል!!!! እስኪያያት ይጨንቀው ይዞ........ ቴዲ እንዲህ እንዲህ ብሎ ሠምና ወርቁን ሲያጥፍ ሲዘረጋ.....ሌላው ንጉሥ በስሱ ይነፍስ ይይዛል!!! ናፍቆኝ በብርቱ ትዝ አለኝ የጥንቱ ሲል ቴዲን ጥላሁን ያንጎራጉርለታል!!!! ያሳለፍነው ዘመን ደስታን ያየንበት ተመልሶ ቢገኝ አሁን ምናለበት..........በሚለው ተወዳጅ ሙዚቃው ውስጥ ያለችውን የሐዘን እንጉርጉሮ ይስረቀረቅለታል!!!! ያንን የብርቱ ናፍቆት ዜማ.......! በክቡር ዶክተር ቴዎድሮስ ካሣሁን ነጠላ ዜማ ውሥጥ ዳግም ታላቁ ንጉሥ ይነግሳል። ሺውውውውው በሚል የትዝታ ነፋስ ውሥጥ! በተለዬ የኮምፒዩተር ግብአት በተሠናዳ ድምጸት! ግን ደግሞ በጥንቱ ዜማ ጥሌ ይስረቀረቃል! ዘመን አይሺሬው የሙዚቃ ንጉሥ ክቡር ዶክተር ጥላሁን ገሠሠ!!! 💚💛❤ ቴዲ ተመልሶ ዘመንን ወደኋላ እያዬ ዘመንን ወደፊት ይጎትታል!!! አዎ ኢትዮጵያ እንጂ ቋሚ ትውልድማ ወንዝ ነው ይጎርፋል። የእነ ጥላኹን ገሠሠ ፥ የእነ ሜሪ አርምዴ ፥ የእነ ብዙነሽ በቀለ ፥ የእነ ታምራት ሞላ ፥ የእነ ነጻነት መለሠ ፥ ዘመን የእነ ታደሰ ፥ ዓለሙም ዘመን አልፏል። ኢትዮጵያ ስትቀር!!! 💚💛❤ የአርበኞቹም ዘመን ሠንደቁን ትቶልን አልፏል። የድል ችቦውን አውርሦ! የነገሥታቱ የአብዮቱ የአብዮታዊ ዲሞክራሲው........ዘመን አልፏል!!!! እውነት ነው! ኢትዮጵያ እንጂ ቋሚ ኹሉ ሔዶ ቀሪ ስለመኾኑ የትውልድን ጅረትነት አመስጥሮት ያልፋል..... በስተመጨረሻም ቴዲ ከታላቁ ዜማ ተውሶ የራሱን ዘመን መዋጀት ይጀምራል። 💚💛❤ መስከረም ሊጠባ የዕንቁጣጣሹ የአሲዮ ቤሌማ ዳንኪራ ሊመታ ሲል የዘመን ኮርቻ የጋለብን እኛን ፤ ተረኞቹን የእኔ እና የእናንተን ትውልድ ቀን አለ ቀና በሉ ይለናል። ይኽ በቴዲ እይታ ከመንገድ ላይ የጠፋ ትውልድ ፤ ይህ በዘር ጉንፋን የታመመ ትውልድ ፤ ይህ በስደት አሳሩን ያዬ ትውልድ ፤ ይህ ዘር ያበቀለው መከራውን ያጨደ ትውልድ ፤ አንድ ኾኖ የምታይ ስለመኾኑ ለኢትዮጵያ ያረጋግጥላታል። ኢትዮጵያዊነት ከተነሳ የማይገፉት አምባ ስለመኾኑ የጀግኖቹ መንፈስ በልጆቹ ላይ ዳግም የጀግነት ዳግም የአርበኚነት ዳግም የአንድነት ሠገነቱን እንደሚጨብጥ ይነግራታል!! በስተመጨረሻ የኢትዮጵያዊው ተራ የኢትዮጵያዊው ዘመን ላይ እንደምንገኝ ፤ የኢትዮጵያ ፀሓይ ዳግም ከምሥራቅ የምትወጣበት ዘመን ተራውን ጠብቆ ዘመኑን የሚዋጅ ሊዋጅ ....... 💚💛❤ .....ኢትዮጵያዊነትም የራሱን ዕንቁጣጣሽ ሊያዜም ፤ የራሱን አሲዮ አሲዮ ገናዬ ዳንኪራ ሊመታ ስለመኾኑ በራሱ አሲዮ ገናዬ ሊነግሥ ቀና እንደሚል ቀና የሚልበትም ቀን እንዳለው ፤ የራሱን ዓውደ ዓመት ሊያዖድ የራሱን የፍቅር ንጉሥ ይዞ ቀና ብሎ ሲነሳ እኛው እኛው ልጆቿ ቋሚ ምሥክር ልንኾን የአርበኞቹ ሠንደቅ ፥ የኢትዮጵያውያን የአገር ፍቅር ፥ የጥበበኛ ልጆቿ አሻራ ዳግም አርማዋን ከፍ ያረግ ዘንድ ልናይ ስለመቆማችን......እያረጋገጠ ኢትዬጵያን ያጽናናል!!!!! ይፈጽማልም እንዲህ ሲል......! ዝም ያለ መስሎ ኢትዮጵያዊነት ማንም አይገታው የተነሣ'ለት ጥንት አባቶችህ ያቆዩትን ከፍ አርገህ ይዘህ ባንዲራህን ቀና በል.....ቀና...ቀና በል ቀና በል.....ቀና...ቀና በል ቀና በል.....ቀና...ቀና በል! 💚💛❤ @habeshah
Nov 03, 2021ብቸኛ የሚናደዱት የትህነግ ቡችሎች /አፍቃሪ ኦነጎች ናቸው
Nov 03, 2021Amazing nw getan
Nov 03, 2021Migerm nw wene yametal ahun erasu zmet zmet eyalegn nw
Nov 03, 2021Ere esti lakulgn eskahun alsemahutm😕😕
Nov 03, 2021Amazing yichelal le Ethiopia miasfelegat aynet time lay new yelekekw
Nov 03, 2021Eyesemawt new schersew negrehalew
Nov 04, 2021Tbh endetebekut alagegnewetm gena sayew beka betam kene mnamn mianesasa meslogn nbr gn it's normal n it's kinda sle hager ngr sle tornetu adlem gn ande enun mnamn nw yalew which is le Ethiopia bezi seat betam miasfelgat ngr ....ena demxu telewtobgnal ion no .... Sorry to say this ik betam endetemechachu ofc i like it gn expect karekut ga alhedelgnem
Nov 03, 2021Audio selemayetay alayehutem...clipun demo alayehutem😂
Nov 03, 2021