TheMan59
#health
Hey there እስቲ ፋርማሲስቶች ካላችሁ Tegretol 400 cr መድሀኒት የት ላገኘው እችላለሁ Please urgent nw 🙏🙏
Nov 03, 20215 engagements
Hey there እስቲ ፋርማሲስቶች ካላችሁ Tegretol 400 cr መድሀኒት የት ላገኘው እችላለሁ Please urgent nw 🙏🙏
Nov 03, 2021CR የለም ኖርማሉ ነው ያለው እኔም በጣም ፈልጌአለሁ። እናም 6 ኪሎ አካባቢ ሲአር ያልሆነው አለ ምናልባት እሱን መግዛት ካሰባችሁ። አንድ ጊዜ ከነማ ፋርማሲ ለመግዛት ሄጄ ፋርማሲስቱ ሲአሩ በጣም ሪስክ አለው controlled release ነው መድሀኒቱ በደሙ ውስጥ ለረጅም ጊዜ ስለሚቆይ አሁን ባለበት ሁኔታ አይመከርም አለኝ። ለስትሮክ ታማሚ ነው ወዳጄ?
Nov 03, 2021