Selam sewoch I'm just going through big family issues ena kezi belay mekuakuam yemchl aymeslgnm betam weste eytgoda nw😭😭 ena ebakachihu motivation yemihon ngr kalachihu
Nov 02, 2021#አሁን ችጉሩ ምንድነው በfam እና ባንተ ነው ወይስ fam ብቻ ነው? ብትነገረን አሪፍ ነበር anyways ባንተና በነሱ መካከል ከሆነ ፍቅር የማይፈታው ነገር የለም ቅረባቸው መረዳት አለብህ መቼም እነሱ ላንተ መጥፎ አያስቡና በfam ብቻ ከሆነ ጉዳዩ ፊትለፊት አስቀምጠህ ብታነጋግራቸው ጥሩ ነው ቢያንስ ለኔ ስትሉ ሰላም ፍጠሩ በላቸው ለmotivation ደሞ " በጨነቀኝ ጊዜ እግዚአብሔርን ጠራሁት፥ ወደ አምላኬም ጮኽሁ፤ ከመቅደሱም ቃሌን ሰማኝ፥ ጩኸቴም በፊቱ ወደ ጆሮው ገባ።"(መዝ.18:6) አይዞህ ፈጣሪ ይርዳህ🙏
Nov 03, 2021