ኦርቶዶክስ ሆናቹ ከፍቅረኛቹ ጋር የተለያየ ሀይማኖት ቢኖራቹ እና ብዙ ጊዜ እንዲቀይር ነግራቹት ሁሌ ጊዜ እንድትሰጡት ቢጠይቃቹ ከሱ ጋር በብዙ ሀይጢያት የተጨማለቃቹ ቢሆን ንስሃ ቢያስፈልጋቹ ፍቅረኛቹን ትታቹት ንስሀ ገብታቹ ለብቻቹ ትቀጥላላቹ ወይስ እስከፈለገበት ጊዜ ትጠብቁታላቹ ያው አንዴ ንስሃ ከተገባ ቡሀላ የተለያየ እምነት ያለው ሰው ስለማይፈቀድ ነው ብርሀን ከጨለማ ጋር ህብረት የለውም ይላል እስኪ ሀሳባቹን ንገሩኝ
Nov 02, 2021እህት አለም፡ ንሰሃ ሳይገባስ ከአህዛብ ጋር አንድ ሁኑ ይላል እንዴ? አይልም እኮ። ከቻልሽ ቶሎ አበራቹ ተመለሱ፡ ካለዛ ግን እራስሽን አውጪ, በዚ ግዜ እየተላመድነው መጣን እንጂ እጅግ ትልቅ ሓጢያት እኮ ነው
Nov 03, 2021