Hi ወንድሞቼ✋ እስቲ የሄን ጥያቄ መልሱልንኝ በጣም ስለከበጀንኝ🙄 ነው.. 3ሰዎች ነበሩ እና ቤት መከራየት ፈልገው የክራይ ቤት ዋጋ 30ብር ተባሉ እናም አስር አስር ብር አጋጭተው ተከራዩ.ከዛ የቤቷ ባለቤት ስላዘነችላቸው😔 5ብር እንዲመልስላቸው ለ ልጅዋ ነገረችው እሱ ግን 2ብር ወስዶ 3ብር ሰጣቸው እና አንድ አንድ ብር ወሰዱ so 9*3=27ነው አደል ሚመጣው 😳እና 1የት ገብታ ነው please🙏የጥያቄውን መልስ ምታቁ ከዚ በፊት
Nov 02, 2021ቁጥሩን እንተወውና በ30 ብር የቤት ኪራይ የት ይገኛል ቦታውን ጠቁመኝ
Nov 02, 2021