ክርስትና ግን 'ፈጣሪን' አላወረደውም ትላላችሁ?(ክርስትያን ቤተሰቦች ውስጥ ነው የተፈጠርኩት)-- ቀጪና ሸላሚ ብቻ ያደርገዋል። ክርስትና ዩኒቨርሱን ለኔ። ይሔን ውስብስብ ውብ ተፈጥሮ የሑለት አምባገነኖች የኳስ ጨዋታዎች ያደረገዋል። የክፋትን ግነት ይሰብካል፣ ዛፎቹን፣ ወንዞቹን፣ አበቦቹን፣ ወፎቹን እና ህፃናቱን ረስቶ ስለ አጋንንት እና ሸረኛ ጠንቋዮች ያትታል..(ስብከት ላይ ከሰማሁት ወዘተ)-- ምን ይምስላችዃል እናንተ?-- ክርስትና እና መሰል ሃይማኖቶች ተፈጥሮን 'ደባሪ' አላደረጓትም?-- በተላይ ሴትን ልጅ ማዋረዳቸው ምን አእምሯችሁን ውስጥ ይፈጥርባችዃል?--እንደሚባለው ክርስትና፣ እስልምና፣ አይሁድ-- የወንድ የበላይነትን የሚጀነጅኑ፣ የወንድ ልጅ አእምሮ የፈጠራቸው ውጤቶች በመሆናቸው ይሁን?
Nov 02, 2021😁 እሺ ከዛስ? አሁን ደሞ ሆድ የባሳቸውን ፌሚኒስቶች ልታሳምጹ ነው?
Aug 03, 2026