ሰላም ሰዎች አንድ ሰው ለፍቅረኛው ብዙ ነገሮችን ሳክሪፋይስ እያደረገ ለራሱ በጣም ከሚያስፈልገው ነገር የ እሷ ፍላጎት ሚያስቀድም ከሆነ እና መጨረሻ ላይ አሁን ለራሴ ሲል ምታኮርፍ እና ሰላም ምትንሳው ከሆነ ምን ማድረግ ነው ያለበት። ተስፋ ቆርጦባት ሌላ መልክ ማያይ የነበረው አሁን ማየት ቢጀምር ስህተት ነው?
Nov 02, 2021Ayidellem. Bizuu sewoch tilik sitet yimeserut izzi gar new. Relationship wust indih ayinet chiggir kalle sayibabas askumew. Zim bileh keketelk gin both of you tigodallachu
Nov 02, 2021