ሰላም ጋይስ 1ሚሊየን ወታደር አሰለጠንን ያለው አብይ ከተንቤ በረሃ በስልታዊ ማፈግፈግ ደሴ አልፈው ኮንቦልቻ 100 ሰው እስኪገሉ ምን ድነው ሚሰሩት ? አብይን ከዚህ በሁዋላ ታምናላቹ ? መከላከያወስ ምን ያሰበ ይመስላቹኋል ከወልደያ ደሴ ያፈገፈገው ? 6ሚሊየን ህዝብ እንዴት 110 ሚሊየን ህዝብን ያርበደብዳል ። እስኪ ስድቡ ምናምን ትታቹ ሃሳባቹን ከበቂ ምክንያት ጋር አስቀምጡ 🙌
Nov 01, 20216ሚለዮኑም የኛ ሕዝብ ነው እኮ በትንሽ ሰይጣናዊ አስተሳሰብ ባላቸው ሰዎች ሁሉንም መፈረጅ አይገባም ባይነኝ
Nov 01, 2021