Selam guys Samonu enazeralw ke saw ga denget senhad enkuan enazeralw mndnw 🤔 Mn largebet ?😞😞
Nov 01, 2021ውሃ ብዙ ጠጣ ኤልክትሮ ላይትህ እያነሰ ሲመጣ ነው እና ደግሞ ከቻልክ ቤት ስትሆን በባዶ እግርህ ተንቀሳቀስ ስታቲክ ቻርጅ በጣም ሲከማች እንደዛ ይሆናል ስለዚህ ግራውንድ በማድረግ ኒውትራላይዝ ማድረግ ትችላለህ በከፊል
Nov 01, 2021