ግልፅነት ጠቃሚ ነው ወይስ ጎጂ? ሰዎች ሁሉ እንደኔ ቢሆኑልኝ ደስ ይለኛል ስለተቸገርኩኝ ነው! አመሰግናለው
Oct 31, 2021ግልፅነት ጠቃሚም ጎጂም ነው ነገር ግን የትኛው ነገር ላይ ግልፅ መሆን እዳለብህ መወሰን አለብህ አለበለዚያ ግልጽነት አብዛኛውን ጊዜ ጉዳቱ ያመዝናል 📌ጠቃሚነው ላልኩህ ምክንያቴ በሰዎች ፊት ስላንተ የአላማ ፅናት እና ላመንክበት ነገር ሁሉ የት ድረስ መሄድ እዳለብ በግልፅ ካስረዳሀቸው ምንም ቢከሰት አይበገሬ መሆንክን ይገነዘቡታል 📌ጎጂ ነው ላልኩ ደሞ ስለራስህ ለሰዎች ከሚገባቸው በላይ ስለራስህ ከገለፅክ እመነኝ በጣም ነው የሚጎዳህ ሊጠቀሙብ ሁሉ ይችላሉ መቀለጃ ሁሉ ያረጉሀል።
Nov 01, 2021