ke 1 samnt behuala matric efetenalehu. yatenahut beki yemibal slalhone techenkealehu. bihonm teregagche eskahun batenahut endet fetenawn mesrat echlalehu? malet endet lregaga?
Oct 31, 2021ke 1 samnt behuala matric efetenalehu. yatenahut beki yemibal slalhone techenkealehu. bihonm teregagche eskahun batenahut endet fetenawn mesrat echlalehu? malet endet lregaga?
Oct 31, 2021Entrance_Exam ተፈታኞች ሆይ ፡ በምታነቡበት ጊዜ በተለይም ከረፈደ የጀመራቹህ ተማሪዎች ሁሉንም ለማዳረስ አትባክኑ ፤ ከሚቀላቹህ ጀምራቹህ እያጠራቹህ አንብቡ ፤ የፈተና ጥያቄዎችን በብዛት ተመልከቱ የማይቀሩ ክፍሎችን ለይታቹህ ትኩረት አድርጉ ፤ የሚከብዷችሁን የትምህርት ዓይነቶች ቻፕተር መርጣቹህ ለማዳረስ ሞክሩ ፤ ጊዜ ከተረፋቹህ የሚከብዷችሁን ክፍሎች ለመመልከት ጥረት አድርጉ፥ከዚያ በፊት ግን የሚከብዳቹሁ portion ከቀለለው ጓደኛቹህ ወይም classmaታቹህ ጠይቁ ፤ ውጤት ላይ ፊዚክስም ስነዜጋም እኩል ናቸው ፥ ማትስና ባዮም እንደዛው ፤ ሁሉንም ገረፍ ገረፍ አድርጋቹህ አንዱም ሳይገባቹህ ጊዜው አይድረስባቹህ። ከዚህ በኋላ ያላቹህ ጊዜ አጠር ያለ በመሆኑ የሰዓት አጠቃቀማችሁን አስቡበት ፤ ሶሻል ሚዲያዎች ላይ ሙሉ ቀን አትጣዱ ፥ ለፈተናው የሚያግዟችሁን መፅሀፍት፣ቪድዮዎች እና ምክሮች ብቻ search አድርጉ ፤ ስለ ፈተናው የሚናፈሱ ወሬዎች በሙሉ ትታቹህ ጥናታቹህ ላይ ትኩረት አድርጉ ፤ ትክክለኛ የመረጃ ምንጮችን በቀን አንድ ጊዜ ቼክ አድርጉ እንጂ ኮሽ ባለ ቁጥር አትሸበሩ ፤ ፈተና ይራዘማል አይራዘምም የሚል ሙግት ውስጥ አትግቡ ፥ ለየትኛውም ውሳኔ ዝግጁ ሆናቹህ ጠብቁ ። ፨ከእናንተ የሚጠበቀውን እስከምትችሉት ድረስ ሞክሩ👍 📌መልካም ጥናት ═══◉❖◉════ 🦁• @hs_smart_students •🦁 🦁• @hs_smart_students •🦁 ▬▬▬▬▬ 📌sʜᴀʀᴇ📌▬▬▬▬
Oct 31, 2021Enedzi "🧎♀"
Oct 31, 2021Meregagat kefelek kezi behuala ychalkewen atna ena have fun atechenanek dersual ychalkewen argehal👍
Oct 31, 2021Enem chenkognal Lemn andachu group akeftum endeneweyaye plzzz kefetu
Oct 31, 2021Soste tenfshi 1 wedewst 2 wedewchi
Oct 31, 2021Pray it is the best solution
Oct 31, 2021Matric mnum aykebdm eko yatenahwn bicha bedemb sira biyans ke 490 belay tametaleh
Oct 31, 2021Tseliy keza wust selam yihonal tiregagalh
Oct 31, 2021Bedenb teyake sera. Beteley ye odd numberoch. Malet ye 2011, 9, 7 menamen
Oct 31, 2021Yachalkwen yakel atna Addis topic bahune sat attna yatnahchewn dgami anbebe and tiyake sira maybe yerashw limsle yichlae gn fetna lay bmtserabet giza ymtalhale Ena thelye.Good luck!!
Oct 31, 2021Kelel argo mayet nw makabed ayasfelgm
Oct 31, 2021Giziwu kabad nw .. enim amna tafatagi nbrku bzu atchananak yatanakawum lay tru atamatam tru wuti amatalawu yamtlawu lay atkur hulunm mashafan selamachl... tyakiwoch masrat btm tkami nw
Oct 31, 2021