Selam sewoch ብዙ ቋንቋ መማር እፈልጋለሁ ግን ያን ለማረግ መጀመሪያ english mechal alabesh tebalku ena pls betensh kn yemechilebet meneged emetakut kale bibeza be 1 wer west eske 12 temriyalehu gn yan yahel language lay gobez aydelehum ematkut kelal menged kale Pls🙏
Oct 31, 2021አንድን ቋንቋ መማር ስትፈልጊ የትኛውን የቋንቋ ክህሎት እንደሆነ ማወቅ ያስፈልጋል። አንድን ነገር እኛ ሰዎች በማንበብ፣ በመጻፍ፣ በማዳመጥ እና በመናገር ነው የምንገነዘበው። ስለዚህ ከነዚህ የቋንቋ ክህሎቶች ውስጥ የትኛውን ነው አንቺ በይበልጥ ማዳበር የፈለግሺው ? በአብዛኛው ክህሎቶቹ ጥንድ ጥንድ በመሆን ነው አገልግሎት ላይ የሚውሉት ለምሳሌ ማንበብ እና መጻፍ ። የጻፍሺውን ነገር የማንበብ ክህሎት ሊኖርሽ ይገባል። እንዲሁ ደግሞ መናገር እና ማዳመጥ...
Oct 31, 2021