-ሰዎች እንደምን ከረማችሁ? -አንድ ጉዳይ ላማክራችሁ ነበር አንድ የምወዳት ልጅ አለች ለ5 አመት ያክል አውቃታለሁ ግን እሶ እንደኔ አይነት ስሜት የሚሰማት አይመስለኝም እንዳውም ስለ ፍቅር የሚባል ነገርም እንደማታስብ ነው አሁን የተረዳሁት ። ግን ጠይቄያት አላውቅም አሁን አሁን ብዙ ነገሮችን ካስተዋልኩ በሆላ ትክክል እንዳልሆነ ተረዳሁ ለሁለታችንም የሚሻለው እንደዚህ አይነት ነገሮችን መሸሽ ነው። ስለዚህ ፍቅር የሚባለውን ነገር ለማጥፋት እየሞከርኩ ነው አንድም ያገኘሁት መፍትሄ የእርሶን ስልክ ከስልኬ ማጥፋት በአካል አንገናኝም እርሶ እኔን በአንድ grade ትበልጠኛለች እኔ በ29 entrance ተፈታኝ ነኝ እሶ ደግሞ ግቢ ናት ። እኔ ወደ ዪኒቨርስቲ ከመሄዴ በፊት ይህን ስሜት ማጥፋት እፈልጋለሁ ምን ትመክሩኛላችሁ?
Oct 31, 2021Ketilbet awo arfeh timrth lay atekur
Oct 31, 2021