ሰላም ቤተሰቦች አንድ ጥያቄ ነበረኝ ግብረሰዶም የተደፈረ ሰው ተገዶ ከዛ በኃላ ሴት ያሰጠላዋል እንዴ? እና ለወንድ ጋር ብቻ ነው ግብረስጋ ግንኙነት የሚፈልገው? እና አንዴ ሳይፈልግ ከተደረገ አንዴ ብቻ ስላደረገው የግዴታ ፓምፐር ያስፈልገዋል ?
Oct 31, 2021ግብረ ሰዶማዊነት ተፈጥሮአዊ አደለም፤አንድ ሰው ይህ ነገር ሲፈፀምበት እሱም እንደዛ ሆኖ ይቀራል ማለት አይደለም፤ ከባዱ ነገር የስነ ልቦናው ጉዳት ነው ግን የቤተሰብ እርዳታ ሲኖር እና የስነ ልቦና ሀኪም እርዳታ ቢያገኝ ወደ ቀድሞው ሁኔታው ይመለሳል ብዬ አስባለሁ።
Oct 31, 2021