love miyastelawe syafekru new sifekeru arife nger new endi mibale abbale ale fikire le afkariweguys eski swe astelitowachu yakale tenkolse lemesrate asbachu takalachu ene befite yewah miskine swe nberku mlte swe tenkole biserabigne rasu zme bye malfe swe nberku ahune gine evil yehonu negeroche new masbew swe ke swe gare matalate hulu jemreyalew ena ahune yalewbet nger destegna eyaderegegne new mne timekrugnalachu
Oct 30, 2021ምን መሰለህ brother የፍቅር ቃና የሚያጣጥሙት የቀመሱት ያፈቀሩ ናቸው እንጂ የተፈቀሩ አይደሉም እና ስታፈቅር ደሞ መስዋዕትነት ልትከፍል ትችላለህ ለምታፈቅረው ሰው..ለምሳሌ ለወደድከው ሰው ደስታ መጨነቅ የኔ የምትለውን ማንኛውም ነገር መስጠት የመሳሰሉት እና አዎ ልትጎዳ ትችላለህ ግን በዛ ጉዳት ውስጥ ከጸናህ ነው ድል የምታደርገው ግን ተሸንፈህ አንተ እንዳልከው ጨካኝ መሆን ተስፋ መቁረጥ መናደድ እነዚህ ነገሮች ከፍቅር ጋር በፍፁም የማይገናኙ ነገሮች ናቸው ፍቅር እንዲህ አያደርግምና ወይም ያ አፍቃሪ ሩሩ የነበረው ልብ ካልደነደነ በስተቀር እና ልብህን አድምጠው ወደራስህ ወደ ቀደመው ማንነትህ ተመለስ ወንድሜ ለምን በዃላ በዚኛው ማንነትህ የምትፀፀትበት ጊዜ ይመጣልና
Oct 31, 2021