የህውሃት ዓላማ ምንድነው ግን? ኢትዮጵያን ተዋግቶ ማሸነፍ? እንደማይቻል ተረድቶ ኢትዮጵያውያን ራሳቸውን እንዲያጠፉ መከፋፈል?
Oct 30, 2021To make sure no one is going to hurt Tigray.I swear their is no intention.
Oct 31, 2021የህውሃት ዓላማ ምንድነው ግን? ኢትዮጵያን ተዋግቶ ማሸነፍ? እንደማይቻል ተረድቶ ኢትዮጵያውያን ራሳቸውን እንዲያጠፉ መከፋፈል?
Oct 30, 2021To make sure no one is going to hurt Tigray.I swear their is no intention.
Oct 31, 2021There is no goal here, just imagine how many Ethiopians have been killed displaced and lost their homes because of this nonsense war, they never learn, I hate politics but this is a madness
Oct 31, 2021አላማ የለውም ወንድም አለም ለማለም እኮ ጭንቅላት ያስፈልጋል
Oct 31, 2021Balefew andu abron sibela yenebere lej alamachen tgrayn megentel lezi demo yhen mengest matfat alebn leza nw amahran mengelew ale egna le ethiopia hulun ngr seten ethiopia gn legna mnm alargchlnm ale!!kal atahuletna zem alku...
Oct 31, 2021እኔ ከሞትኩ ሰርዶ አይብቀል
Oct 31, 2021የህወሀትን አላማ ትተን የእግዚአብሔርን አላማ ብንረዳ ህወሀት ለምን እንዲኽ እንደሆነች ህዝብ ለምን እንዲ እንደሆነ ሁሉ ግልጽ ይሆን ነበር። የመጨረሻው ነገር ግን#መጽዳት ነው። ህወሀት ምንም አላማ ይኑራት #ትጠፋለች እዚኽ እንኳን የምታለቀልቁላት #ትጠፋላችኁ። የእውነት ደጋፊ ያልሆነ በዘረኝነት የታጀረ ቀጣፊ ትውልድ ይጸዳ ዘንድ ሰይፍ ተመዞልካል። እንባ ያመጣው ሰይፍ። ይልቁን ራሳችንን እናድን።
Oct 31, 2021that's politics , ያለምንም ትርፍ ሰውን መግደል ፣ ማፈናቀል ፣ ሴቶችን መድፈር....ሚያሳዝነው በሁለቱም ወገን የሚሞት ሰው እንጂ አሸናፊ አይኖርም
Nov 01, 2021መገንጠል
Oct 31, 2021hidesh teyikiw a😎
Oct 31, 2021እይ ምን አይነት ሰው ነህ በናት ያምሀል እንዴ tplf ema እንዲህ አትናገረውም የህወሀት አላማ እኮ ኢትዮጵያን አንድ ማረግ እና ወደ ቀድሞ ሰላምዋ እንድትመለስ ነው እሚፈልገው እንድንልህ ነው እምትፈልግ ግልፅ የሆነ ጥያቄ ትጠይቃለህ
Oct 31, 2021እኔ እንደተረዳውት የህዋት አላማ ከኢትዮጲያ የከረውን ሀብት ዘርፋ አማራን ጨፍጭፎ ትግራይ የምትባል ሀገር መመስረት ነው ሚፈልገው
Oct 31, 2021😂😂አሁን ቤታቹ ጋር ሲደርሱ እምቡር እምቡር ምትሏት ነገር ደስ ትላለች😂
Oct 31, 2021