Fast1179
#other
እኔ የምኖረው ባህርዳር ውስጥ ሲሆን የ11ኛ ክፍል ተማሪ ነኝ እና ልጠይቃችሁ የፈለኩት ነገር የኔ ታለንቴ ለሙዚቃ እና ለፉከራ የሚሆን ግጥም መፃፍ ነው እና አማራ ሚዲያ ሄጄ ሳወራቸው ግጥሙን መስጠት የምትችይው ለአርቲስቶች ነው አሉኝ እና የት ላገኛቸው እችላለሁ
Oct 30, 20213 engagements
እኔ የምኖረው ባህርዳር ውስጥ ሲሆን የ11ኛ ክፍል ተማሪ ነኝ እና ልጠይቃችሁ የፈለኩት ነገር የኔ ታለንቴ ለሙዚቃ እና ለፉከራ የሚሆን ግጥም መፃፍ ነው እና አማራ ሚዲያ ሄጄ ሳወራቸው ግጥሙን መስጠት የምትችይው ለአርቲስቶች ነው አሉኝ እና የት ላገኛቸው እችላለሁ
Oct 30, 2021Amhara media yehedshw bemejemeria srawochshin gemgmo endiyaserachewna ke artistoch gar endiyagenagnsh aa ende
Oct 30, 2021instagram lay inbox argi baymlsulsh enquan degagmsh laki
Oct 31, 2021ጦር ግምባር!
Oct 30, 2021