Darkbuna94
#religion
በቅዱስ ቁርባን እና በተክሊል መጋባት ይቻላል አደል? ማለትም አሱ በቁርባን እሷ ደግም በስርዐተ ተክሊል መጋባት ይፈቀዳል?
Oct 30, 202110 engagements
በቅዱስ ቁርባን እና በተክሊል መጋባት ይቻላል አደል? ማለትም አሱ በቁርባን እሷ ደግም በስርዐተ ተክሊል መጋባት ይፈቀዳል?
Oct 30, 2021አዎ ይቻላል ግን በተክሊል የሚያገባው ወንድ ወይም የምታገባዋ ሴት ለባሏ ብላ ወይ ለሚስቱ ብሎ ከቁርባኑ ጋር ለመመሳሰል እራሱን ዝቅ አርጎ በቁርባን ከተጋቡ ሁለቱም ያ ለባለቤቱ ክብር የሰጠው እና ተክሊሉን በቁርባን የቀየረው ሰው በሰማይ ዋጋው ከፍ ይላል ክብር ያሰጣል ስለዚ ተመሳሰሉ በቁርባን
Oct 30, 2021ይቻላል ግን እሷ ለእርሱ ወይም እሱ ለ እርሷ ሲል የቁርባን ጋብቻን ቢፈፅሙ መልካም ነው
Oct 30, 2021Mndnew lyunetu?
Oct 30, 2021Lesuwa betseboch keber nw esu gn yasaferal kemer 😂😂🤭 so zeq bela be qureban bimesaSelu arif nw. 🙌
Oct 31, 2021Aybalm wendeme yesw mchrshaw aytwkm... Le melsu enamsgnalen gn dmo yhe ngr bantem liygatm ychlal aydrgw ena lezi beswyw bota hunek asib yene wnedem... Amsgnalw🙌🏽
Oct 31, 2021