Ene milachu sewoch betkkl yemenor trgumu gebtoachu yakal malet memotachn lemayker neger lemndnew sew yhen lasaka yhen lasaka eyale midakrew? Please melsulgn 🙏🙏🙏
Oct 30, 2021እኔ ገብቶኛል ብዬ አስባለሁ ለዚ ዓለም ኑሮ እንግዳ እንደሆንኩኝ ነው ምቆጥረው ስለዚህ እንደ እንግዳ መኖር ነው እና የሰው ልጅ ተስፋ ያደርጋል ነገር ግን በሚያልፍ ነገር አንተ እንዳልከው መጨነቅ አያስፈልግም ይሄ ማለት ስራ ፈቶ መቀመጥ አለበት ማለት አይደለም ጥሮ ግሮ መኖር አለበት ስኬታማም ከሆነም በስኬቱ ለሌላው መድረስ አለበት ባይ ነኝ
Oct 30, 2021