የዚህን ትርጉም የሚያውቅ አለ? እስኪ ካወቃችሁ ንገሩኝ
ኦ አምላኬ አልቻል ያለኝን ነገር እችል ዘንድ የምለውጥበትን ኃይል ስጠኝ ፡ የማይለወጠውንም እለውጥ ዘንድ ፅናትን የማላውቀውንም አውቅ ዘንድ ጥበብን ስጠኝ