ምን ያጋጥመኛል መሠላቹ ከ ጀለሶቼ ጋ አንዳንድ ቦታ ምናምን ስኔድ ወይ ስንዝናና ሰሴቶች ካሉ ከመሀል ባንተዋወቅም በ ጓደኞቼ ፊት መልክህ ያምራል ጸጉርህ ወይም የሆነነገሬን ይወዱታልና ጓደኞቼ ሲሰሙ ይደብረኛል ቅር ይላቸዋል ብዬ አስባለው አንዳንዴ ባልሰማ አልፋለው እነሱ ለመጥበስ ሲሞክሩ ካልተሳካላቸው እኔን ከፍ ዝቅ ለማረግ ይሞክራሉ ምራል ለመንካት ይፈልጋሉ ሙድ ለመያዝ ያስባሉ ከኔ የተሻለ ኢኮኖሚ አላቸው ተሰብስበን ግን እኔ ከ አንድ ሴት ጋ እመቻቻለው እና ለኔ ጥላቻ እያመጣብኝ ነው በተለይ በጓደኞቼ ፊት የሆነነገሬን ያምራል መልክህ ያምራል ሲሉ ይደብረኛል የሚከፋቸው ይመስለኛል እና ኢኮኖሚ ከነሱ ባንስም እነሱ 3 ወር 1 ዓመት የፈጀባቸው የፍቅር ህይወት እኔ ቶሎ ሴክስ በ 15ቀን ውስጥ ይመቻችልኛል እና ጥላቻን እያተረፍኩ ነው ምን ማረግ አለብኝ ንገሩኝ እ ባ ካ ቹ?
Oct 30, 2021መጀመሪያ መልክ ጸጋ ነው አመስግን የኔ ጥያቄ ግን 10 ግዜ ሴት መቀያየር እና አብሮ መተኛት የሚያስቀና ነገር ነው እንዴ?! በአንዷም መባረክ አለ እኮ ቶሎ መተኛትን እንደ ትክክለኛ ነገር ነው የምታየው? ጓደኛ ቀይር አስተሳሰብህንም ጭምር መደነቅ ደስ የሚል ነገር ነው በጣም ደስ የሚለው ግን ከመልካም ስነ ምግባር ጋር ነው
Oct 30, 2021