ፊልም ማየት በተለይም የ ፍቅር ፊልም ማየት እንዲሁም ልብወለድ ማንበብ ማለትም ሰለ ፍቅር አልፎ አልፎ kissing and porn ያለበትን ማንበብና ማየት ሀጥያት ነው?
Oct 29, 2021''ከስጋው ይቅርና ከመረቁን አለ'' #ከዚህ በላይ👀 ዓይን እኮ መስኮት ነው ወንድሜ (ማቴ.6:22-23) 22፤ የሰውነት መብራት ዓይን ናት። ዓይንህ እንግዲህ ጤናማ ብትሆን፥ ሰውነትህ ሁሉ ብሩህ ይሆናል፤ 23፤ ዓይንህ ግን ታማሚ ብትሆን፥ ሰውነትህ ሁሉ የጨለመ ይሆናል። እንግዲህ በአንተ ያለው ብርሃን ጨለማ ከሆነ፥ ጨለማውስ እንዴት ይበረታ!
Oct 30, 2021