Gomen_Betena8945
#religion
ሰላም . ጥያቄዬ ለኦርቶዶክሳውያን ነው። "በመኖ በአምሳለ መኖ አሰባስ ለኪ እመበቴ የኔ አማላጅ አዛኝቷ ኦ ድንግል መልዕክተ ውዳሴ" የዚህ መዝሙር ሙሉ አዝማች ግጥም የምታውቁት ካላችሁ ላኩልኝ ብዙ ምዕመን አያውቀውም እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏🙏
Oct 29, 20215 engagements
ሰላም . ጥያቄዬ ለኦርቶዶክሳውያን ነው። "በመኖ በአምሳለ መኖ አሰባስ ለኪ እመበቴ የኔ አማላጅ አዛኝቷ ኦ ድንግል መልዕክተ ውዳሴ" የዚህ መዝሙር ሙሉ አዝማች ግጥም የምታውቁት ካላችሁ ላኩልኝ ብዙ ምዕመን አያውቀውም እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏🙏
Oct 29, 20212nd
Oct 30, 20211st
Oct 30, 2021በመኑ በአምሳለ መኑ ናስተማስለኪ ( በምን በምን እንመስልሽ ) ተብሎ ነው የሚፃፈው ከዛ ውጪ ሌላ አዝማች የለውም አጭር መዝሙር ነው እስከማውቀው ድረስ
Oct 30, 2021በመኑ በአምሳለ መኑ ናስተማስለኪ እመቤቴ የኛ አማላጅ አዛኝቷ ኦ ድንግል ምልዕተ ውዳሴ ሙሉው መዝሙር ዘማሪ ሀብታሙ ሽብሩ .... search in YouTube
Oct 30, 2021በመኑ በአምሳለ መኑ ናስተማስለኪ(2) እመቤቴ የእኛ አማላጅ ኦ ድንግል መልክተ ውዳሴ ይህንን አውቃለው🙏😇
Oct 30, 2021