ከባድ የትዝታ ማእበል ውስጥ ነኝ..ማለት ያለፈውን ሁሉ ሳስታውስ ላብድ ነው ምደርሰው በቃ ከመሬት ተነስቶ ያለፈው ነገር አይምሮየ ውስጥ ይመጣ እና ያናውጠኛል በተለይ በዚያን ጊዜ ስሰማቸው የነበሩ ሙዚቃወች ከሠማሁ አለቀልኝ😓...የሆነ የተወሰነ ነገር አይደለም ሚናፍቀኝ ማለት...ፍቅረኛ..ጓደኛ,,ቤተሰብ ወይም አገር እንዳይመሥላቹ..ሁሉም ነገር ነው!! አሁንም ጥሩ ኑሮ ላይ ነኝ ያለሁት እንደውም ከበፊቱ የተሻለ...ካለሁበት ሁኔታ እንዳታያይዙት ወይም ያጣሁት ነገር ያለ እንዳይመሣላቹ እና በዚህ ሁኔታ ላይ ያላቹ ወይም የምታቁ እርዱኝ...ይሄ ባህሪየ ከልጅነቴ የነበረ ሲሆን እያደገብኝ መጣ....እና አሁን ትዝታየን ልሽሸው ሙዚቃወቹን አልስማ ወይስ እየሰማዉ እያስታወስኩ ልጋፈጣቸው??...አሁን ራሱ ስፅፍ እየተቀሰቀሰብኝ ነው🥺🥺😓... help ur brother 🙌
Oct 29, 2021I feel u ymren nw enem endeza nbrku gn ke endezi aynet stuff rasin mashesh yishalal malete enesun musics atismachew or endesu mareg kalchalk adamtachew keza ur mind will get used to it.... and it might be illusion too brain destegna endanon miarwgibet way lihon yichilal... any ways u deserve to be happy don't stress it... vibe yalachewn music adamt hiphop mnamn
Oct 29, 2021