TDF erat dessie lay nen bilual. Arhibu bilalech dessem😊
Oct 29, 2021TDF erat dessie lay nen bilual. Arhibu bilalech dessem😊
Oct 29, 2021desse bemekelakeya kuteter ser nech wollo university akababi demo be TDF ser new
Oct 29, 2021ምንም ነገር የለም ። ትንሽ ብጥብጥ ነበር ዛሬ ግን ተረጋግቷል። ደሴ አንዳንድ ሰርጎ ገቦች ነበሩ እየተለቀሙ ነው ። ምንም የሚያስጨንቅ ነገር የለም።
Oct 29, 2021የደሴ ከተማ አሁንም ሰላማዊ እንቅስቃሴ ላይ ትገኛለች አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 19፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የደሴ ከተማ አሁንም ሰላማዊ እንቅስቃሴ ላይ እንደምትገኝ የደሴ ከተማ ሰላምና ደህንነት መምሪያ ገለፀ፡፡ ዛሬ ከቀትር በኋላ የከተማዋን ሰላም ለመረበሽ ኃሰተኛ ወሬን ሲያሰራጩ የነበሩ የሽብር ቡድኑ ተላላኪዎች ሀሳባቸው ሳይሳካላቸው ቀርቷል ፡፡ የደሴ ከተማ ምክትል ከንቲባ አቶ ሰይድ የሱፍ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንደገለፁት÷ የወሎ ግንባር የሀገር መከላከያ ሰራዊት፣ የአማራ… https://www.fanabc.com/የደሴ-ከተማ-አሁንም-ሰላማዊ-እንቅስቃሴ-ላ/
Oct 29, 2021