hi guys እንደሚታቀው ድንግል በራሱ ግዜ ወይም በስራ ብዛት ይሄዳል በተፈጥሮም ድንግል ሳይሆኑ ሚወለዱ አሉ እና አንዳንድ ሰቶች ድንግል ነኝ ብላ ዋሽታ sex አድርጋ ያጣቺዉን ዲንግል የተፍትሮ ነው ብላ ትዋሻለች እና በተፈጥሮ ያጣቺውን እና sex አድርጋ ያጣቺዉን ድንግል እንደት ነው ሚታወቀው ......please መልሱን ንገሩኝ
Oct 29, 2021ደነገለች አልደነገለች ምንድነው ጥቅሙ ሚያብራራልኝ ካለ?
Oct 29, 2021