አንድ የሰፈር ልጅ አለች ።ተመቸችኝ እና ያው እንደምንም ብዬ ተዋወኳት ። ግን ሳገኛት ሁሌ 1 ነገር ያስቸግረኛል ። በቃ ሳያት አፌ ይተሳሰራል ። ልቤ በጣም ይመታል ። ቃላት ካፌ ይጠፋሉ ። እና ይሄ ነገር ፍቅር ይሆን?? እንዴት አርጌ ይህን ችግር ላስወግደው እችላለሁ??
Oct 29, 2021Try to get her number.. and start with chat and see what happens the call her then face to face then date ...
Oct 29, 2021