ፍርድ እንዳለ ለአይምሮም ለልብም የተረዳ ስለሆነ። ቅዱሳኑማ መች ፈሩት። እኛ ስራችንን ስለምናውቅ ነው። መንበቅበቃችን። እሺ ንስሀ እንግባ እንቢ እንዋደድ እንቢ ትህትናን እንልበስ እንቢ። ሞትን ለምን አንፈራ ታዲያ።😂😂
Oct 29, 2021ፍርድ እንዳለ ለአይምሮም ለልብም የተረዳ ስለሆነ። ቅዱሳኑማ መች ፈሩት። እኛ ስራችንን ስለምናውቅ ነው። መንበቅበቃችን። እሺ ንስሀ እንግባ እንቢ እንዋደድ እንቢ ትህትናን እንልበስ እንቢ። ሞትን ለምን አንፈራ ታዲያ።😂😂
Oct 29, 2021ንስሓ ካልገባው አዎ እፈራለው
Oct 29, 2021ስንሞት ነፍሳችን የት እንደምታርፍ እርግጠኛ ስለማንሆን.....
Oct 29, 2021ሀጥያተኛ ስለሆንን
Oct 29, 2021ሞትን የምንፈራው የምንወደውን ነገር ጥለን ላለመሄድ ካለ ሰዋዊ ፍላጎት ነው ። አንድም ከነ ሀጢያት መሞትን ስለምንፈራ ነው።
Oct 29, 2021I ain't, its just a portal to another Eternity life and it is also a break from all this mess 😔
Oct 29, 2021ምክንያቱም ልክ እንዳልሆነ ውስጣችን ይነግረናል። በነገራችን ላይ ሞትን ስንፈራ ለእኛ ብቻ ሳይሆን ምንወዳቸውንም ጨምረን መሆን አለበት ። ማለት የፈለኩት ነገር ፍቅርን ፣ እምነትን ፣ መወደድን ከልጅነታችን ጀምረን እያዳበርን እና እያሳደግን አብረን ብዙ ጥሩ እና መጥፎ ጊዜዎችን አሳልፈን እንደ ቀልድ ሞት መጥቶ ከእጃችን የምንወዳቸውን ከእጃችን ሲነጥቀን ህይወት ትርጉሙ አይገባንም፤ ውስጣችን እንክትክት ብሎ ይሰበራል በቃ መልሰን አናገኛቸውም በቃ። ይህ እውነታ ይበልጥ ሀዘናችንን ያብሰዋል። ግን ሞት ለምን በአለም ነገሰ? ስለምን ትውልድን እያጨደ እና እየቀጠፈ ይነጉዳል? በነገራችን ላይ ሀጥያት የሚባል በሽታ ከበሽታዎች ሁሉ የከፋ እና በጣም ተዛማጅ የሆነ የሰው ዘር ነቀርሳ ነው። ይህ ነቀርሳ በአለም ላይ እስካለ ድረስ ሞት ሀይል ይኖረዋል። ምክንያቱም ሀጥያት አድጎ ሞትን ይወልዳልና። https://www.youtube.com/watch?v=wDLttDJMLXw ይህን ሊንክ በደንብ አዳምጥው እስቲ ወንድም/እህት ...
Oct 29, 2021K mot behuala yalew ferd selemiyasfera newa
Oct 29, 2021እንደ እኔ መሞት ሳይሆን ሚያስፈራን የሰራነው ቀፋፊ ሀጢያት ነዉ ሚያስፈራን
Oct 29, 2021Go to grave Try to attending funerals Try to study the dead person story And eventually you know
Oct 29, 2021የማያውቁት ሃገር እኮ ሁሌም ያስፈራል
Oct 29, 2021ከሞት በሁዋላ ስላለው ነገር እርግጠኛ ስላልሆንን!
Oct 29, 2021be achru slemanawkew new
Oct 29, 2021Srachen newa
Oct 30, 2021Ene motn sayhon hatiyaten new mferaw kemot behuala mnedbet slemiyasferan new motn mnferaw
Oct 29, 2021Lately i hv been thinking about it! Death is not a new phenomena for all human being but still we are not adapted to losing people, by am thinking that we should! If a new born baby is well educated that death is a common thing and that every one will die one day, no one will hurt as much! People fear death because of their sins.
Oct 29, 2021Memotachen aydelm. Kemotn behuala mehjachen nw miyasaben
Oct 29, 2021Let me speak for myself ...ene bebekule motn yemferaw dingetegna slehone new yhen hula hatyat teshekme ahun lihid behuala alawkm its an uncertain event and I'm not ready for the afterlife leza new
Oct 29, 2021Cuz u know how the brain loves to predict and know everything and the fact that it can't it this case scares the shit out it😱
Oct 29, 2021Menor slaljemern
Oct 29, 2021ልጅነት የራሱ የሆነ ውበት አለው ወጣትነትም የራሱ የሆነ ውበት አለው እርጅናም እንደዛው የራሱ የሆነ ውበት አለው ሞትም እራሱ ውብ ነው። ይህ ግን የሚሆነው ህይወትን ከኖርን ነው አለዚያ ሞት አስቀያሚ ነገር ነው።
Oct 29, 2021Ayzoh bro abrah hona kemtgodah enkuan teleyehat fkrachu kaltemetatene one side love betam nw miastelsw kezi belay ltgoda tchlaleh
Oct 29, 2021moten yeminiferabet mikiniyat ...hiwot des yemitil yemanineqabet hilme selehonech ena sew demo kezi des kemil hilme menqat selemayifelig
Oct 29, 2021ስለምንሞት ነዋ 😂
Oct 29, 2021