ደረቴ መሃል ያመኛል። በተለይ ወደ ቀኝ እና ወደ ግራ ስዞር ህመሙ ይብሳል ። ብዙ ጊዜ ጀርባዬን ያመኛው። ቀጥ ብዬ መቀመጥ አልችልም። ባጠቃላይ ከዲስኬ ጀምሮ እስከ አንገቴ ድረስ ያመኛል። እንደዚ የሆነ ሰው አለ ወይስ እኔ ብቻ ነኝ😭 ወደ 7 አመት ሆነኝ ሳልታከመው
Oct 29, 2021yamshal ende mndnew mtebkiw tadia to the point shba argo eskemiaskemtsh new?? hiji ena takemi mn aynet neger new. saltakemew 7 amet honegn tlalech ende.
Oct 29, 2021